Events
Blog
Market
Pages
More
💎አብዛኞቹ የስሜትህ ሁኔታ ናቸው ። ትልቁ ችግር ከክስተቶቹ በመነሳት በራስህ ስሜት የምትፈጥራቸው ችግሮች ናቸው ።
አብዛኛውን ግዜ ሰዎች የሚረበሹት በሚያጋጥማቸው ችግር እውነተኛ ባህሪ ሳይሆን ለችግሩ በሰጡት የስሜት ትርጉም የተነሳ ነው ። ዋናው ችግር በሕይወትህ የሚያጋጥምህ ችግር ሳይሆን ስለችግሩ የምትሰጠው ስሜት ነው ። በሕይወትህ የሚያጋጥሙህ ችግሮች ሁሉ እውነተኛ ክስተቶች አይደሉም ።
• ስሜታችሁ ሲረበሽ “ለምን ስሜቴ ተረበሸ” ብላችሁ የበለጠ መረበሽን ሳይሆን ተረጋግታችሁ መንስኤውንና መፍትሄውን ማግኘትን ልመዱ፣ ስትሳሳቱ ራስን መውቀስና በጸጸት ታስሮ መኖርን ሳይሆን ራስን ይቅር በማለትና ከሁኔታው ትምህርትን በማግኘት እንደገና መሞከርን ልመዱ፡፡
# photo
Are you sure you want to unfriend?
Load more
Are you sure you want to delete this address?
You are about to purchase the items, do you want to proceed?