3 yrs ·Translate

"ባልና ሚስት እንደ እጅና እንደ ዓይን ሊሆኑ ይገባል፤ እጅ ሲጎዳ ዓይን ሊያለቅስ፣ ዓይን ሲያለቅስም እጅ እንባን ሊያብስ ይገባል፡፡"

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ