#የወራቤ_ዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች_ምረቃ!
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች የፊታችን ሐሙስ ሰኔ 27 ቀን 2016 በደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመርቃል።
ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ውድ ተማሪዎችን ለማስመረቅ የሚመጡ እንግዶችን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ከወዲሁ አርሂቡ የምጠብኝ እያለ ለዩኒቨርሲቲው ምሩቃን ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው 🎓'እንኳን ደስ አላችሁ'🎓 በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
የዩኒቨርሲቲው ተመራቂ ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ፤ አለን!🎓
ታዲያ የወራቤ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በተለመደው የስልጤ የእንግዳ አቀባበል ባህል መሰረት እንግዶችን እንዲቀበሉ የወራቤ ከተማ አስተዳደርና የእንግዳ አቀባበል አስተባባሪ ኮሚቴ ጥሪውን አቅርቧል።
***ውድ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ***
ሀበይ ተስ ባለሙ
Congratulations