ልብ_ያደማል😭😭
#እስከዚህ_ከአውሬ_ብሰናል?😭
አፋልጉኝ እንድትለጥፍልን ብለውኝ ነበር፤ በቅርብ የተነሳውን ፎቶ ላኩልኝ ብዬ ነበር፤ የመለሰልኝ የለም ከትላንት ወዲያ የጠፋውን ይህንን አቡኪ የተባለ ህፃን አስከ.ሬኑን በማዳበሪያ አድርገው እንደጣሉት ወዳጄ ሔኒ አጋርቶት አይቼ ልቤ ደማ😭
እንደው ምን አይነት ልብ ቢኖራቸው ነው እጃቸው እዚህ ምንም የማያውቅ ህፃን ላይ የጨከነው?😭 አሁንማ ከአው.ሬ ብሰናል😭
ምን ይባላል?😭
እሺ ማንን እንመን በዚህ ዘመን?😥 ስንቱን ሰውስ ተጠንቅቀን እንችለዋለን?😭 ይህንን ከማየት ሞቱን የማይመኝ ማን አለ?😭 ልጅ መውለድ ሰ.ቆቃ የሆነበት ዘመን?😭
አቤቱ ራራልን ምን ይባላል😭 ወላድ እርሱ ይሁንሽ እርሱ ያፅናናሽ! #ethiopia
ኢትዮጵያዊያን አንቀላፍተናል ሀያላን መነሻቸውን በኛ ታሪክ ስነ-ፅሁፍ, ጥበብ ወዘተ...የደረሱበት አጠያያቂ ጉዳይ ሳይሆን እርግጥ መሆኑን እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል።
በማካከለኛው ዘመን በመላው አውሮፓ የእስፔን ከተማ አንድ ከተማ ነበረች እናም በመላው አውሮፓ ብዙ በሽታውን ለማስቀረት ብዙ ጥረት ቢያደርጉም ነገሩ ከዛ የከፋ ሆነ። ያም በሽታ bladbase ይባላል። ለመጨረሻ ጊዜ የተበከለው ሰው በ1353 በህየወት በቁሙ ነበረ የተቀበረው ይባላል። ከዛ ጊዜ ጀምሮ በመቃብሩ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲጮህ ይሰማ ነበር እናም ጩሀቱን ሰምተው ወደዛ ያመሩ ሰዎች አንዳቸውም በህየወት አልተመለሱም። ይህንን ነገር ለማጣራት አንድ ሚስጥራዊ project''ተመስርቶ ነበር ይህም legion'' ይባላል። ሚሽኑን ለመወጣት የሄዱት ወታደሮች በበሽታው እንዳይጠቁ ጊዜያዊ የሚከላከል ታብሌት(ኪኒኒ) ይወስዳሉ። ነገር ግን ፊልሙን እናንተው ጨርሱት:- እኔ ግን ትኩረቴን ነሳበው ሌላ ነገር ነበር። ፊልሙ ከጀመረ ገና በ 4ተኛው ደቂቃ የሆነ ነገር ትኩረቴን ሳበው። ያ ሰው ተቀበረበት በተባለው ቦታ በ#አማርኛ የተፃፈ ፅሁፍ ይነበባል ፊልሙ በ box ofice 2022 የታጨ ፊልም ነው እናም በተሰረቁ በኛ መፅሀፍት ብዙ ነገር እንደሚሰሩ ብዙ ቢባልም አላምንም ነበር። ብዙ በፊልሞች ቅስፈታዊ የምናያቸው ነገራቶች ግን የግድ ያሳምኑናል። ደሞ የሚገርመው ለቀረፃ ሀገራችንን አይመጡም,ኢትዮጵያን አይገልፁም። ይህ ጥብቅ የሆነ ሌላ ነገር ያለው መሆኑን ያስረዳናል።
Bisrat Mb
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?