Events
Blog
Market
Pages
More
ማንችስተር ሲቲ ነጥብ ተጋርተዉ ወተዋል ። ለ አርሰናል መልካም ዜና ይመስላል😉
386 ዩሮ በ 1ደቂቃ ከተከፈለህ የትስ ብትጫወት ምን ጨነቀህ 😁🫡 ብር 🥰
ረጋ በል ብሮ 😒😒 ይሄ እምታየው ዉብ ጫካ አማዞን(amazon)እንዳይመስልክ... ይሄ UNESCO ላይ የተምዘገበ ድንቅ የተፍጥሮ አሩንጋዴ ዉብቷ ኢሉ አባ ቦር (ILU ABBA BOR)YAYO ያዮ ነው
እግርኳስ ላትመለስ አሸለበች ። ብራዚላዊው የእግርኳስ አባት ፔሌ በ82 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል RIP The Absolute legend of the Sport❤️🇧🇷 ፊፋ የ ፔሌን እግር በ ሙዚየም ለማስቀመጥ ከ ቤተሰቦቹ ጋ ስምምነት ላይ ደርሱዋል 😳
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር መለያየቱን ተከትሎ ልጁ ክርስቲያኖ ጁኒየር ወደ ሪያል ማድሪድ ሊያመራ እንደሚችል እየተገለፀ ነው። ጁኒየር 12 አመቱ ሲሆን ለዩናይትድ ከ14 አመት በታች እየተጫወተ የቆየ ሲሆን በ23 ጨዋታወች 58 ጎሎችን አስቆጥሮ 28 አሲስት ማድረግ ችሏል። ጁኒየሮ አባቱን መተካት ይችል ይሆን?
Are you sure you want to unfriend?
Load more
Are you sure you want to delete this address?
You are about to purchase the items, do you want to proceed?
Lalem Ayal
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?
Ahmed Mohammed
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?