🙏እድልህን እንዳታስመልጥ🙏!
የሰው ልጅ ጠንክሮ ከመስራት ቀጥሎ ህይወቱን የሚቀይረው ነገር ቢኖር ወደ ህይወቱ የሚመጡለትን አጋጣሚዎች በትክክል መጠቀም መቻሉ ነው።
ከዚህ በፊት ስላለፉህ አጋጣማዎች አልወቅስህም ነገር ከዚህች ሰዐት ጀምረህ ምንም አይነት አጋጣሚ ወደ ህይወትህ ቢመጣ በፍፁም እንዳታስመልጠው።
እድል አንዴ ወደ ህይወትህ የሚመጣ የፈጣሪ ድጎማ ነው።
አንድ የምለው ነገር አለኝ
#አንድ ሺህ እድሎች ወደ ህይወትህ ቢመጡ አንድ ሺዎቹንም ተጠቀማቸው,አንድ ሺዎቹንም መጠቀም ካልቻልክ ደግሞ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኞቹን ተጠቀማቸው,ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኞቹን መጠቀም ካልቻልክ ደግሞ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ስምንቶቹን ተጠቀማቸው።
መልካም አዳር