ትውልዱ እአዲስ አበባ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር የነበረው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ብዙዎች የሚወዱትና የሚያደንቁት የጥበብ ልጅ ነበረ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም በቅንነትና በታዛዥነት ተሳትፏል።
ከሰራቸው ፊልሞች መካከል፦
👉3+1
👉300 ሺ
👉አስነኪኝ
👉ባላ ገሩ
👉የፍቅር ABCD
👉ብላቴና
👉ቦሌ ማነቂያ
👉እንደ ባል እና ሚስት
👉ኢንጂነሮቹ
👉እርቅ ይሁን
👉ኢዮሪካ
👉ጉዳዬ
👉ሀገርሽ ሀገሬ
👉ሕይወቴ
👉ህይወት እና ሳቅ
✔ከባድ ሚዛን
✔ፍቅር እና ፌስቡክ
✔ከቃል በላይ
✔ላውንድሪ ቦይ
✔ኮከባችን
✔ማርትሬዛ
✔ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2
✔ሞኙ የአራዳ ልጅ 4
✔ትዳርን ፍለጋ
✔አንድ ሁለት
✔ብር ርርር
✔ወደው አይሰርቁ
✔ወፌ ቆመች
✔ወንድሜ ያዕቆብ
✔እንደ ቀልድ
✔ወቶ አደር
✔አባት ሀገር
✔የሞግዚቷ ልጆች
✔ይዋጣልን
✔ዋሻው
✔ወሬ ነጋሪ
✔ወጣት በ97
ነፍስ ይማር
አርዲ እባላለሁ
የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶችን በተመለከተ ለጥያቄዎ ፈጣን ምላሽ እሰጣለሁ
ጥቅሎች እና የቴሌኮም መገልገያዎችን ለመግዛት፣ ስለአገልግሎቶች የተሟላ መረጃ ለማግኘት፣ የሂሳብ መረጃ ለማወቅ፣ ከደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎችን ጋር ለመገናኘት እና ተጨማሪ መረጃ ሲያስፈልግዎ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ እና በሶማሊኛ ቋንቋዎች በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት በምቾት ላስተናግድዎ ዝግጁ ነኝ
በድረገፅ - ethiotelecom.et/
በፌስቡክ - facebook.com/ethiotelecom እና በትዊተር - twitter.com/ethiotelecom በመልዕክት መላኪያ ላይ
በዋትስዓፕ - wa.me/251994000000?text
በቴሌግራም - t.me/EthiotelecomChatBot ይጠይቁኝ
#ነጩ_ሀኪም
❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይ...አለ የሀገሬ ሰው ኧረ ጉድ..ጉድ..ጉድ...ሰው ግን ምን ነካው ይህን የመሰለ ጉድ ደብቆ ...ጓዶች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ነገር ነጩ ሀኪም ይሰኛል...ለብዙ ህመሞች መፍትሔ አለው ለማንኛውም የባለ ነጭ ልብሱን ነጭ ሽንኩርት ጉድ ተመልከቱ...share እ♥ና..like አድርጉ
♥. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡
♥.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል
♥. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡
♥. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ይከላከላል፣ ይፈውሳልም፡፡
♥.የባክቴሪያ መራባትንና መዛመትን ይከላከላል፡፡
♦. ቲቢን ለማከም ይረዳል፡፡
♦. መግል የቀላቀለ ቁስልን ለማከም ይረዳል፡፡
♦. የብልት በሽታ (Trichomoniasis) የሚሰኘውን የአባላዘር በሽታ ለማከም ይረዳል፡፡
♦.በህዋሳት ውስጥ የሚካሄደውን ዋንኛውን ኬሚካላዊ ውህደት (Metabolism) ያነቃቃል፡፡
♦.ከነቀርሳ (Cancer) ዓይነቶች አንዱ የሆነውን የኮለን ካንሰር መስፋፋትን ይቀንሳል
♦. የሐሞት ከረጢት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
♣. የፊንጢጣ ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
♣. የጡት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
♣. በወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
♣. ለምግብ መፈጨት ሂደት ይረዳል፡፡
♣. በልጆች ላይ የሚከሰተውን የማያቋርጥ ሳል ለመከላከል ይረዳል፡፡
♣. የእርጅናን ሂደትን በተወሰነ መልኩ ለመግታት ይረዳል፡፡
♣. የአንጀት ውስጥ ትላትልና ተህዋስያንን ይገድላል፡፡
♠. የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል፡፡
♠ በአብዛኛው በእድሜ ሳቢያ የሚከሰተውን ካታራክት የተሰኘውን የአይን እይታ ችግርን ለማከም ይረዳል፡፡
♠. የደም መርጋትን ለማሟሟት ይረዳል፡፡
♠. ለስኳር በሽታ ህክምና ይረዳል፡፡
♠. የጥርስ ህመም ስሜትን ይቀንሳል፡፡
♠. የእንቅልፍ እጦት ችግር ላለባቸው ይመከራል፡፡
✿. የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም ይገነባል፡፡
✿ . የእርሾ ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. የመገጣጠሚያ አካላት በሽታን ለማከም ይረዳል
✿. በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰተውን ስታፊሎኮካል ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. ኪንታሮትን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. የቆዳ ላይ ብጉንጅና እብጠቶችን ለማከም ይረዳል፡፡
✿ . አንዳንድ የቆዳ በሽታዎችን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. ለአንጀት ጤንነት ተመራጭ ነው፡፡
❀. ፋይቶንሳይድስ የተሰኘ ኬሚካል የሚገኝባቸው የነጭ ሽንኩርት ዓይነቶች የአስም በሽታን ለማከም ይረዳሉ፡፡
❀. አደገኛ የብሮንካይተስ ህመምን ለማከም ይረዳል፡፡
ምንጭ:- አሚኮ
mesafint Tesfaye
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?