##friendtok family ##
⇛ውሸት አይደለም የዛሬ ከባድ ጊዜዎቻችን አልፈው እንስቃለን።
⇛ውሸት አይደለም ዛሬ ያሰጨነቁን ጉዳዮች የሆነ ጊዜ ላይ«ምን ሆኜ ነው የተጨነቅኩት»የምንልበት ጊዜ ይመጣል።
⇛ውሸት አይደለም በ ውዴታ ክንፍ ያልንላቸውን ሰዎች ብናጣቸውም ሁሌም እነሱን በማጣት የተሰማን ህመም ይሽራል።
⇛ውሸት አይደለም«አይሆንልኝም! አልችልም!» የምንላቸውን የምንችልበትና «እንዲህ የምችል አይመስለኝም ነበር!» የምንልበት ጊዜ ይመጣል…።
☞ይኼ ሁሉ ውሸት እንዳይሆን ግን ሁሌም በፈጣሪያችን ላይ ተስፋ እናደርጋለን።ካልሆነ… በእሱ ላይ ተስፋ የቆረጥን ጊዜ ውሸት አይደለም ያልናቸው ሁሉ ውሸት ሆነው ከመቼውም ጊዜ በላይ ተሰባብረን እንቀራለን።አንዳንዴ ጥርጣሬ ያለው ተስፋ በጌታችን ላይ ስናደርግ ከህመሞቻችን አንሽርም። ተስፋ የምናደርገው በሰው ሳይሆን በሰዎች ፈጣሪ ነው።
መልካም
ምሽት
mulu ketema
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?