#ይገምቱ
የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?
#ፈረንሳይ እና #አርጀንቲና ከ120 ጀምሮ የዓለም ዋንጫው ባለድል ለመሆን ከፍተኛ ፍልሚያ ያደርጋሉ።
የኳታሩን የዓለም ዋንጫ ማን ያሸንፋል ? የዋንጫው ባለቤት የሚሆነውን #ሀገር በትክክል ለመገመቱ 20 የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የ250 የሞባይል ብር ካርድ በሥጦታ የምናበረክት ይሆናል።
20 ትክክለኛ ገማቾች የሚለየቱ መልዕክቱን በላኩበት ቅደም ተከተል ነው።
ግምቱን መላክ ሚቻለው ጨዋታው እስከሚጀምርበት ደቂቃ ድረስ ብቻ ሲሆን #edit የተደረገ ምላሽ ተቀባይነት አይኖረም።
(ግምትዎን #ከታች_ባለው የአስተያየት ማስቀመጫ ላይ ያኑሩ ፤ ፈረንሳይ ወይስ አርጀንቲና ? ከሁለቱ ሀገራት አንዱን ብቻ ይምረጡ ፤ ውጤት / በቁጥር መገመት #አያስፈልግም )
@todayNews
❤️❤️❤️
ፍቅር ማለት ?
ከእውቀት-ባሻገር
ከዝና-ባሻገር
ከሀብት-ባሻገር
ከውበት- ባሻገር
ባለው ስብዕና ከተማረካችሁ
ሰው መሆኑ ብቻ እውነት ከገባችሁ
አ ቤ ት !! ታድላችሁ
በቃ!!
ፍቅር ማለት ይህ ነው
እውቀት- ዝና- ውበት- ገንዘብ የማይገዛው
ፍቅር ማለት ይህ ነው
እውቀትም ይጠፋል
ዝናም ሀብትም ያልፋል
ውበትም ይረግፋል
ሰው መሆኑ ብቻ ስብዕናው ብቻ
ከሱ ጋር ይዘልቃል
ፍቅር ማለት ይህ ነው
እውቀት ዝና ውበት ገንዘብ የማይገዛው
እንዲሁ መዋደድ
መጓዝ ባንድ መንገድ
እራስን ለሌላው አሳልፎ መስጠት
ስለሌላው መኖር ! ስለሌላው መሞት!
ይህ ነው ፍቅር ማለት
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👇👇👇👇👇👇👇
🧐🧐🤔🤔🤔
ብዙ ወንዶች ሴት ልጅን ለትዳር ሲጠይቁ # ውለታ
እንደዋሉላት አክት ያደርጋሉ። ግን እነዚን ነገሮች አስባችዋቸው
ታቃላችሁ?
↩ቤቷን ጥላ አንተ ጋር ትመጣለች፣
↩ቤተሰቧቿን ላንተ ስትል ትተዋቸዋለች፣
↩ላንተ ታረግዝልሃለች፣
↩ልጅ ትወልድልሃለች፣
↩እርግዝና ሰውነቷን ይለዋውጠዋል፣
↩ለመውለድ ስታምጥ ቃላት የማይገልፀው ህመም ይሰማታል
አንዳንዴም
ልትሞት ትችላለች።
የወለደችልህ ልጅ እስከ ለተ ሞቷ # ባንተ ስም ይጠራል፣ እሷ
የምትከፍለው መስዋትነት ሁሉ ላንተ ነው። ታዲያ ማ ለማ ውለታ ዋለ
ነው የሚባለው?
ወዳጄ: ዛሬ ለሚስትህ ና ለልጆችህ እናት የሚገባትን
ክብርና ምስጋና አትንፈጋት። ምክንያቱም ሴት መሆን ቀላል
አደለምና!!
👇👇👇👇👇👇
Fikir Aa
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?