2 yrs ·Translate

#ethiopian


❤️የዛን አለት❤️


ያየሁሽ ለት ነበር ከልቤ አስገብቼ ፤
ፈፅሞ እንዳትጠፊ የፃፍኩሽ አጉልቼ፤
አንቺን በመናፈቅ ሳይሽ ተደብቄ፤
ያገኘሁሽ ይመስል እጆቼን አጥብቄ፤
አምላኬን ስማፀን ጦት ማታ አንብቼ፤
አምላክ ምን ይሳነው አዋለሽ ከደጄ፤
አቤት የዛን እለት……………
ምድር ተሰንጥቃ ብትውጠው እራሱ፤
ልቡ ውስጥ ስላለች አይሳሳ ለራሱ፤
ፍቅሯ ውሸት ሆኖ ቢጎዳም በብርቱ፤
ይወዳት ነበረ ልክ እንደናቱ፤
አቤት የዛን እለት……………
የመለየት እንባ ፊቴን እያራሰው፤
ምናለ ባላይሽ የዛን ለት ባልመጣው፤
እንዲ ስል ተማፀንኩ አምላኬን ደግሜ፤
ምናለ ባረገው ፍቅሬን ሁሉ ቅዠት፤
ያገኘሁሽ ቦታ ጥዬሽ እስክመለስ፤ #