ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ
ከዚያ አለህ የማትባል፣በዚህ ይኖራል የማትባል፣ በዚህ ትወሰናለህ የማትባል፣ በውጭም በውስጥም የምትኖር አምላክ ሆይ።
ያገኙህ ዘንድ የማይሄዱ፣በፈለጉህም ጊዜ የማትታጣ፣በያዙህም ጊዜ የማትዳሰስ፣ከሕሊና ልዩ ነህ።
ባለጸጋውን የምትጠብቅ፣ከድሃውም ጋር የምትኖር፣ትሑትን ሰው የምትጠብቅ፣ ትዕቢተኛውን ቸል የምትል፣ስትፈቅድ ታድናለህ፣ስትወድ ታጸድቃለህ፣እንደማትሰማ ቸል የምትል፣እንማያይ ዝም ትላለህ፣እንደማይሰጥ ትዘገያለህ፣
ሳትሰስት በልግስና የምትሰጥ ቅዱስ አምላክ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን።
👇👇👇
@zsewasw
@zsewasw
@zsewasw
ዲን አክሊል ዘሰዋስው
ድንቅ ጊዜ

Like
Comment
Share
mulu ketema
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?