image
image

በቅናሽ ዋጋ የስልክዎን ስክሪን ያስቀይሩ!

ETB2.500.00 (ETB)
0 Reviews
Eagle Mobile Phone profile picture   
Published By Eagle Mobile Phone
  •  StatusIn stock
  •  TypeNew

Details

ውድ ደንበኞቻችን የተሰበረ ማንኛውንም የ LG, INFINIX, OPPO, VIVO, SAMSUNG, HUAWEI, TECNO, ZTE, LENOVO, IPHONE እና MI screen ኦርጅናል ስክሪኖች እኛ ጋር ያገኛሉ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እናስተናግድዎታለን።

የተሰበረ ወይም ስክሪኑ የፈሰሰ ማንኛውም ስማርት ስልክ ካሎት ወደኛ ያምጡትና በተመጣጣኝ ዋጋ ከ6 ወር ሙሉ ዋስትና ጋር በ24 ሰዓት ውስጥ ወደነበረበት እንመልስልዎ፤ ከነፃ ጥገና ጋር በተመጣጠነ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡

አድራሻ
ቁ. 1. መገናኛ ገነት ኮሜርሻል ሴንተር 4ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 ??ይደውሉልን 0939153936
ቁ. 2. አዳማ ጀርመን ሲቲ ሞል ገባ ብሎ ናፍራን ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ??ይደውሉልን 0974 443 364
ቁ.3 ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ዝቅ ብሎ አሊያንስ ህንፃ 4 ፎቅ ቁጥር 421 ??ይደውሉልን 0935460046

ለአንድሮይድ ስልኮች ስክሪንም ሆነ ማንኛውንም የጥገናና የሶፍትዌር አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

#EagleMobilePhoneRepairService #mobilemaintenance #Samsung #LG #smartphone #LG #INFINIX #OPPO #VIVO #Huawei #ZTE #TECNO #Lenovo #iphonecase

Related Products