image
image

ብሩክ ቡና

ETB319.00 (ETB)
0 Reviews
Amanuel Abebe profile picture   
Published By Amanuel Abebe
  •  Location22 mazoriya Addis Ababa
  •  StatusIn stock
  •  TypeNew

Details

ብሩክ ቡና (Brook Coffee)
የተፈጨ ቡና ከቡና ቁርሱ እንጉዳይ ጋር

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ( Reshi/Ganoderma Mushroom) ጋር በመደባለቅ የተፈጨ ቡና ለአገር ውስጥ ገበያ እና ለውጪው ገበያ ማምረት ተጀመረ...
በአለም አቀፉ በቀይ እንጉዳይ ምርቱ የሚታወቀው DXN ካምፓኒ በኢትዮጵያዊ እህት ኩባንያው አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት ጋር በመተባበር ብሩክ ቡናን ለደንበኞቹ ማቅረብ ጀምሮአል።

የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች
✔️ስርአቱን የጠበቀ የደም ዝውውር በሰውነታችን እንዲኖር ያግዛል
✔️አላስፈላጊ የአይምሮ ጭንቀትን ለማስወገድ ያግዛል
✔️ንቁ አይምሮ እና የበረታ ሰውነት እንዲኖረን ያደርጋል።
✔️ከመጠን በላይ የሰውነት ውፍረትን ለማስወገድ ያግዛል
✔️ለጨጎራ/ የምግብ መፈጨት ዑደን ይጨምራል
✔️የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል
✔️በሰውነታችን የሚገኘውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል
✔️የካርዲኦ ቫስኩላር (የልብና የደም ቧንቧ) ጤናን ለመደገፍ ያግዛል
✔️ለፊት ጥራት እንደ እስክራብ መጠቀም ይችላሉ።

Price:
250gm 319 birr
500gm 599 birr

ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን!

ይውሰዱ በቡናው ረክተው ጤናዎትን ይጠብቁ!
+251929529252

http://t.me/dxn_addis

Related Products