ሰላም ለናንተ ይሁን🙏🙏🙏 ከሀማስ ፒክቸር ታላቅ ቅናሽ
ሀማስ ፒክቸር ለናንተ ውድ ቤተሰቦች የሰርግ ፎቶ ጥቅል አዘጋጅቶ እየጠበቀዎት ነው።
ቦታ:- መስክ በናተ ምርጫ
በውስጡ የሚይዛቸው
1, 50×80 ቦርድ
2, 200 Thank you card
3, 40×60 ላምኔት ቦርድ
4, 30×46 sign board
ዋጋ :- 15,500
ቦታ :- ስቱድዮ
1, 50×80 ቦርድ
2, 200 Thank you card
3, 30×60 ላምኔት አልበም
4, 30×46 sign board
ዋጋ :- 13,700
ቦታ :- ስቱዲዮ እና መስክ አንድ ላይ
1, 60×90 ቦርድ
2, 40×60 መስክ ላምኔት ቦርድ
3, 30×60 ስቱድዮ ላምኔት ቦርድ
4, 30×46 sign board
5, 200 Thank you card
ዋጋ :- 22,000
የክፍያ አማራጮች
CBE -1000462936056
-1000221831717
Telebirr - 0925274752
ክፍያው፦
የመግቢያ ክፍያዎችን አያካትትም። ሁሉም ዋጋዎች Fixed ናቸው።
ሀማስ ፒክቸርን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ @hamaspicture ወይም Tefera Tsega ይላኩልን
በ Telegram https://t.me/+AAsJa_RIQ55hMzY0 ይቀላቀሉን።
ለበለጠ መረጃ - 0937879765 , 0979347080 , 0925274752 ይደውሉ።
ከቀናቶች ባንዱ ግማሽ ቀን ይሄ ተሰምቶኝ ነበር። ልቤ ❤️በቃላት ለማስቀመጥ በሚከብዱ ስሜቶች እንደተሞላ ልነግራት እልና አንደበቴ በድንገት ይተሳሰራል የውስጤን ስሜት ገላጭ አንዲት ቃል ተነፈኩ ዓይኔ ዓይኗን እያየ አፈቅርሻለሁ😘 ወይም እወድሻለሁ 😘የሚለውን ቃል ለማውጣት እንኳ ተቸገረ ለቅፅበት ቀና ብዬ አያትና ሌላ ስያሜ መስጠት ስላቃተኝ ዝም ብዬ አቅፋታለሁ ምናልባት ስሜቴ ውልብ ቢልባት ብዬ በሀይል እጆቼ መሀል ደረቴ ላይ እይዛታለሁ ቀና ብላ ታየኛለች እኔም ስስት አይሉት ስግብግብነት ያለፍቃድ ከናፍሯን በከናፍሬ አጣበኳቸው ለሰከንዶች እረቀን ሄድን ከሄድንበት ስንመለስም ወደ አንገቴ ቀረብ ትልና አባቴ እወድሃለሁ እሺ ትለኛለች
እኔም እናቴ ብዬ ድጋሜ አቅፋታለሁ
ይሄን ስሜቴን ለሷ ማውራት አልችልም በአካል ሳገኛት አወራታለሁ የውስጤን እተነፍሳለሁ እልና ገና ስቀርባት ሰውነቴ ይርድብኛል።
ሰላም ለናንተ ይሁን🙏🙏🙏
ሀማስ ፒክቸር ለናንተ ውድ ቤተሰቦች የፎቶ ጥቅል አዘጋጅቶ እየጠበቀዎት ነው።😎
የፎቶ ዋጋ - በግል 🕺 💃 500 ብር ብቻ
ለጥንዶች 💑 👩❤️👩 👨❤️👨 👩❤️💋👩 👨👩👧 - 800 ብር ብቻ
⚠️ ከታህሳስ 16 በኋላ - 700 ብር
ለጥንዶች 1000 ብር ብቻ
የክፍያ አማራጮች
CBE -1000462936056
-1000221831717
Telebirr - 0925274752
ቦታ - አዲስ አበባ ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ 🌲🌳🌴🌱🌿
የፎቶ📷📸 ቀን - ቅዳሜ ታህሳስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም
የሚወስዱት የፎቶ💾💿 ብዛት ከተነሱት መርጠው ሁሉንም
ክፍያው፦
ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የፎቶግራፍ ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።
ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን ወጪ አያካትትም።
ሀማስ ፒክቸርን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ Tefera Tsega ይላኩልን ፎቶ ለመነሳት ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል።
በ Telegram https://t.me/+AAsJa_RIQ55hMzY0 ይቀላቀሉን።
ለበለጠ መረጃ -0937879765 , 0979347080 , 0925274752 ይደውሉ።
Emor Antene
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?
Tamru Abrhame
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?
Zolagizaw
Delete Comment
Are you sure that you want to delete this comment ?