እንዝናና Cover Image
እንዝናና Profile Picture
280 Members
Translate   1 year ago

"ዓለም ባንክ ብድር ከለከለን" እለዋለሁ

#ከአየር_ጤና_መበደር_ነዋ 🤣

Translate   1 year ago

#የፍቅር_ደብዳቤ_ልፅፍ_ነበር...

ደብዳቤውን በስልክህ ፅፈህ ከነቀፎው📱 ካልሰጠኸኝ አልሰማህም አለችኝ...🙄🙄

Translate   1 year ago

ከአንድ ኮልታፋ chick ጋር እራት እየበላን ዳቦ🍞 ሳጎርሳት...

ዳቦውን ትተህ "እን-ጀላውን" አጉልሠኝ 😂

Also try our mobile apps for Android Friendtok app