friendtok friendtok
    #friendtok #news #slot #خرید #teacher
    Advanced Search
  • Login
  • Register

  • Night mode
  • © 2025 friendtok
    About • Contact Us • Privacy Policy • Terms of Use • masterpage

    Select Language

  • English
  • Arabic
  • Spanish
  • አማርኛ
  • Oromifa
  • ትግርኛ

Events

Browse Events My events

Blog

Browse articles

Market

Latest Products

Pages

My Pages Liked Pages

More

Forum Explore Popular Posts Games Movies Jobs Offers Fundings
Events Market Blog My Pages See all
Dawit Wondie
User Image
Drag to reposition cover
Dawit Wondie

Dawit Wondie

@Dawitwo2013
 
  • Timeline
  • Groups
  • Likes
  • Friends 81
  • Photos
  • Products
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
81 Friends
24 posts
Male
37 years old
Working at Trade and market development
Living in Ethiopia
Located in Gojjam
image
image
image
image
image
image
Dawit Wondie
Dawit Wondie
2 yrs

image
Like
Comment
Share
avatar

Meti Arega

Omg
Like
· Reply · 1671024930

Delete Comment

Are you sure that you want to delete this comment ?

Dawit Wondie
Dawit Wondie
2 yrs ·Translate

የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?
መፍትሄዉስ?
✅የአብዛኞቻችን የራስምታት🤔 የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃ✅አፕልኬሽን ስንጭን ሚሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage avaliable) የሚለዉን pop up dialog እንዴት ሚሞሪያችን free አድርገን አንደምናስተካክል እናያለን።
‼️ግን ለምን ይመጣል?
✅የ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ስራ(አፕልኬሽን install ለማድረግ ፋይል ለማስቀመጥ ...) የመስራያ ቦታ ሲያጣ ይከንን #notification ያሳየናል።
✅የአንድሮይድ አፕልኬሽኖች ማስቀመጫ storage አይነት ይጠቀማሉ።
1⃣ ለ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት #memory አለ።
2⃣ ለራሳቸዉ ለ አፕልኬሽኑ #data ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት #memory አለ።
3⃣ ለአፕልኬሽኑ #catch ጊዜያዊ ፋይል ማስቀመጫ #memory አለ።
✅እነዚህ #catch ላይ የተቀመጡ ፋይሎች ጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ።
መፍትሄ👇👇
✅ቆይ መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት።
የስልካችሁ ለማየት #internal storage ምን ምን እንደሞላዉ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ።
1⃣ #setting ዉስጥ ይግቡ
2⃣ ከዛ #storage የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ።
✅አዚህጋ የ RAM,Internal Storage,SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል።
3⃣ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ።
✳️Avaliable :አሁን ያላችሁ #free የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ።
✳️System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለራሱ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እግደ Setting,Chrome,Phone,GMail,Google,Contacts,Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት #memory ያሳየናል።
✳️Owners እኛ የጫናቸዉን አፕሌኬሽኖች, ፎቶዎች,ያሳየናል።
አዉድዮ ፋይሎች እና Catch ሚሞሪ ላይ ያሉት ፋይሎች የያዙትን የሚሞሪ መጠን ያሳየናል።
✅አሁ ከላይ ካየሐችሁት ዉስጥ ብዉ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ።
✅አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን #uninstall ማድረግ።
✳️uninstall ለማድረግ #setting->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት።
✅ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ።
✅Video ከሆነ የማትፈልጉትን #video እየመረጣችሁ ማጥፋት።
✅Audio ከሆነም አሸዛዉ ምረጡና አጠያጥፉ
✅ የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ እና እንደ Other#screenshot የመሣሠሉትን ፋይሎች ያጥፉ
✅Clear data የሚለዉን በመጫን #catch ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ
✅ሌላኛዉ አማራጭ ትላልቅ ፋይሎችን ከ Internal Memory ላይ #cut አድርጎ ወደ SD card ላይ ፔስት ማድረግ ነዉ።
✅ሌላዉ አማራጭ SD Card የስልኩ defalu ፍይል (Apps,photo,video,audio በቂ ሁሉንም ነገር)
ማስቀመጫ ማድረግ ነዉ።
ይከን ለማድረግ
👇
✳️Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ አናተ SD card የሚለዉን ይምረጡ።

Like
Comment
Share
avatar

Meti Arega

Tnx
Like
· Reply · 1671024977

Delete Comment

Are you sure that you want to delete this comment ?

avatar

Anwar Tajudin

Tew bakh
Like
· Reply · 1671031005

✳️Avaliable :አሁን ያላችሁ #free የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ

Like
Comment
Share
Dawit Wondie
Dawit Wondie
2 yrs ·Translate

ስልካችን ቢበላሽ እንዴት አድርገን ስልክ ቁጥሮቻችንን እናገኛለን?
✅ እባኮትን ይህንን የማያውቁ እህት ወንድሞቻችን እንዲያውቁ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ምንጊዜም ስልክ ቁጥሮቻችንን በ Backup መያዝ አለብን
~~~1ኛ~~~~~~~~~
እንዴት Buckup እንያዝ?
🔶 Step By Step
1:-contact ዉስጥ መግባት
2:-በተለምዶ setting botton የሚባለዉ Back ከማረጊያዉ ተቃራኒዉን መጫን
3:-ከዛ import/export የሚል ሲመጣ
እሱን መጫን\
4:-ከዛ Export to Storage ወይም export to SD Card ሲመጣ የሚል ሲመጣ እሱን
መጫን በቃ በ 5 ሰከንድ ዉስጥ FileManager ላይ Coppy አርጎ ይጨርሳል ከዛ
FileManager መክፈት
5:-Phone Storage ወይም Memory Storage መክፈት
6:- VCard file ወይም ሌላ አይነት ስም ይሰጠዋል በቃ Buckup ያዝን ማለት ነዉ
7:-ከፈለግን ደግሞ ወደ Computer ላይ Coppy ማረግ ይቻላል
8:- Computer ላይ ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ከፈለጋችሁ Coppy ያደረግነዉን በ NotPad
በመክፈት ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ይቻላል
~~~2ኛ~~~~~~~~
2:-እንዲሁም እያንዳንዱን ስልክ ቁጥር ወደ ሌላ ስልክ መገልበጥ ሳይጠበቅብን እንዴት
በሰከንድ ዉስጥ ሁሉንም ስልክ ቁጥሮቻችንን ወደ ሌላ ስልክ መገልበጥ አንደምንችል
1:-በመጀመሪያ ከላይ እንዳሳየሁችሁ Memory Card ላይ Coppy ማድረግ አለብን
2:-ከዛ Contact ዉስጥ መግባት
3:-ከዛ setting botton ዉስጥ መግባት
4:-inport/ export ዉስጥ መግባት
5:-Import from Storage ማድረግ
3:-ስልክ ቁጥሮቻችንን SIM Card ሳንይዝ እንዴት በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ ማግኝት እንደምንችል፡፡ እዚህ ላይ የስልክ አድራሻዎቻችንን በጂሜይል / Gmail / ላይ ማሰቀመጥ ግዴታ ነዉ የአንድሮይድ ስልካችንን ከጂሜይላችን ጋር አገናኝተን የምንጠቀም ከሆነ ሁሉንም የስልክ አድራሻችንን እዛ ላይ ማኖር ያስችለናል።
በዚህ መንገድም የስልክ አድራሻዎቻንን እንዳይጠፉብን ማድረግ የምንችል ሲሆን SIM Card ሳንይዝ በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ ማግኝት እንችላለን ድንገት ቢጠፉብን እንኳ ከጂሜይል መልሰን ማግኘት ያስችለናል።
ለዚህም ይረዳን ዘንድ የጂሜይል አድራሻችን ውስጥ
~~~~~3ኛ~~~~~~~~
1:-ኢንቦክስ / inbox / ውስጥ በመግባት አድራሻ /
2:-Contacts/ የሚለውን መጫን
3:-ከሚመጡንል ምርጫዎች ውስጥ / Restore contacts/የሚለውን በመጫን የስልክ አግራሻችንን ጂሜይል ላይ ለማኖር እንችላለን

Like
Comment
Share
Load more posts

Unfriend

Are you sure you want to unfriend?

Report this User

Edit Offer

Add tier

Select an image
Delete your tier
Are you sure you want to delete this tier?

Reviews

Pay By Wallet

Add New Address

Delete your address

Are you sure you want to delete this address?

Payment Alert

You are about to purchase the items, do you want to proceed?

Request a Refund