friendtok friendtok
    #friendtok #news #slot #خرید #teacher
    Advanced Search
  • Login
  • Register

  • Night mode
  • © 2025 friendtok
    About • Contact Us • Privacy Policy • Terms of Use • masterpage

    Select Language

  • English
  • Arabic
  • Spanish
  • አማርኛ
  • Oromifa
  • ትግርኛ

Events

Browse Events My events

Blog

Browse articles

Market

Latest Products

Pages

My Pages Liked Pages

More

Forum Explore Popular Posts Games Movies Jobs Offers Fundings
Events Market Blog My Pages See all
Bezawit Tadessse
User Image
Drag to reposition cover
Bezawit Tadessse

Bezawit Tadessse

@BEZAFIRE
  • Timeline
  • Groups
  • Likes
  • Friends 110
  • Photos
  • Products
110 Friends
68 posts
Female
25 years old
Living in Ethiopia
image
image
image
image
image
image
Bezawit Tadessse
Bezawit Tadessse
2 yrs ·Translate

🙏ከእለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ በአንድ አገር ታፍረው ተከብረው ይኖሩ ነበረ። ነገር ግን ልጅ አልወለዱም ነበረና “አገሬ ሰው አልተዋጣላትም፣ ወደፊት ዘውዴን የሚረከበኝና ዙፋኔን የሚወርስ ማን ሊሆን ነው?” እያሉ ሌት ተቀን ይጨነቁ ነበር።
አንድ ቀን በሀገሪቱ ውድድር እንዲደረግና አሸናፊ የሆነ ጀግና ዙፋኑን እንደሚወርስ ሊያውጁ ይወስናሉ። ውድድሩም የፈረስ ግልቢያ ነበረ። ከብዙ ማጣራት በኋላ ጥቂት ተወዳዳሪዎች ነጥረው ወጡ። የፍፃሜው ውድድር መቼ እንደሚሆን ተወሰነና የሚጋልቡት ርቀት ምን ያህል እንደሚሆን፣ የት ቦታም እንደሚሮጡ ቁርጡ ታወቀ። ተፎካከሩ። ሆኖም ብዙዎቹ ተወዳዳሪዎች እየተመቀኛኙ፣ አንዱ አንዱን እያሰናከለ እንዳይሳካለት ማድረግ ጀመረ። ለፍጻሜው ሦስት ቀሩ።
የመጀመሪያው ሁለተኛው እንዳያሸንፍ ፈረሱን መርዝ ሊያበላበት ወጠነ።
ሁለተኛው ደግሞ ሦስተኛው እንዳያሸንፍ ሰውየውን ራሱን የሚያደነዝዝ መድሃኒት ሊያጠጣው መላ መታ፡፡
ሦስተኛው ደግሞ የመጀመሪያው እንዳያሸንፍ ፈረሱ የሚሮጥበትን መንገድ በመሰናክል ሊያጥርበት ወሰነ።
ሁሉም ያሰቡትን አሳኩ። ሆኖም ከመጉላላት በስተቀር ምንም ፍሬ ሳያገኙ ቀሩ!
ንጉሡ አዘኑና “ዋ አገሬ! ሰው አልዋጣ አለሽ” አሉ አሁንም።
ስለዚህም ሌላ ፈተና ሊሰጡ አሰቡ። ፈተናውም አደን ሄደው ንጉሡ ያዘዙትን ፈጽመው መመለስ ነው። ተወዳዳሪዎቹ ቀረቡ። የንጉሡ ትዕዛዝ ግን ከወትሮው የተለየ ሆኖ አገኙት። ይኸውም፤
“ሄዳችሁ የፈለጋችሁን ሦስት ነገሮች አድናችሁ ኑ። የምፈልገው ግን እንድትይዙ ወይም ገድላችሁ እንድትመጡ አይደለም። ሦስቱም የምታደርጓቸው ጥረቶች ሳይሳኩላችሁ እንድትመለሱ ነው። ሆኖም ለምን እንዳልተሳካላችሁ እያንዳንዳችሁ እንድትገልፁልኝ እሻለሁ። ይህን መልስ በትክክል ለሰጠኝ መንግሥቴን አወርሰዋለሁ” አሉ።
አዳኞቹ ወደ ጫካ ሄደው በተባሉት መሰረት ሲያድኑ ውለው የማታ ማታ ሁሉም የየግላቸውን መልስ ይዘው መጡ።
ሌሊቱን እያንዳንዳቸው ለምን አደኑ እንዳልተሳካላቸው ሲያብራሩ አደሩ። ከሦስቱ ከአንደኛው በስተቀር ሁለቱ የውሸት የፈጠራ ወሬ ነበር ያወሩት። ውሸቱንም በሚገባ አላቀረቡትም።
ያ ሦስተኛው ተወዳዳሪ ግን የሚከተለውን ተናገረ፡-
“ንጉሥ ሆይ፤ በትዕዛዝዎ መሰረት ወደ ጫካ ሄጄ ሳድን ውዬ ምሽቱ ዐይን ሲይዝ ወደ ቤተ-መንግስትዎ እየሮጥኩኝ ተመልሻለሁ።” አላቸው።
ንጉሡም፤
“እኮ ለምን አደኑ ሳይቀናህ ቀረ? አስረዳና? ለመሆኑ ምን ነበር ለማደን የፈለግኸው?” ሲሉ ጠየቁት።
አዳኙም፤
“ወፎች ለማደን ነበር ንጉሥ ሆይ”
“ሁሉም በረሩ እንዳትለኝ ብቻ?”
“ኧረ አይደለም ንጉሥ ሆይ!
“ታዲያሳ?”
“ንጉሥ ሆይ፤ በርግጥ ሦስት ወፎች ለማደን ነበር የወጣሁት። ግን ሦስቱንም ለመምታት፣ ለመግደልም ሆነ ለመያዝ አልቻልኩም”
“እኮ ለምን?”
አዳኙ ተነስቶ ቆመና፤
“ንጉሥ ሆይ! የመጀመሪያዋን ከሩቅ ነው ያየሁዋት። ሁለተኛዋን ሰማሁዋት እንጂ አላየሁዋትም። ሦስተኛውን ግን ይኼው እስከ አሁኑዋ ሰዓት ድረስ ሳባርራት ነበር። ሰዓቱ ስለመሸ ባዘዙን ሰዓት ለመገኘት ስል ወደርስዎ መጣሁ” አላቸው።
ንጉሡ በጣም ተደሰቱ። እንዲህም አሉ፡-
“ብዙዎቻችሁ ትገርማላችሁ። አንዳንዶቻችሁ ዕውነቱን መግለጽ አትችሉም፡፡ አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ከነጭራሹ መዋሸትም አትችሉም። ሌሎቻችሁ ውሸታችሁን ማስረዳት አትችሉም። ከፊሎቻችሁ ውድድር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባችሁም። ስትመቀኛኙ እድል ያመልጣችኋል። ይሄ ተራ ሰው ግን እቅጯን ነገረኝ። ምነው ቢሉ፣ እሱ እንዳይሳካለት ያደረጉት ሦስት ዋና ዋና ችግሮች የአገራችንም ችግሮች ናቸው። ሦስቱ ችግሮችም-
1. ከሩቅ ሆነን እያየን ዝም ማለት
2. ሳናይ እየሰማን ብቻ ዝም ማለት
3. እያየንም፣ እየሰማንም ዘዴ መሻት አቅቶን እጃችንን አጣጥፈን መቀመጥ፤ ናቸው” አሉ ይባላል።

Like
Comment
Share
Bezawit Tadessse
Bezawit Tadessse
3 yrs

image
Like
Comment
Share
Bezawit Tadessse
Bezawit Tadessse
3 yrs ·Translate

#መቀጠል_ብቻ_ነው_ምርጫህ!

በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው።

ለምን እንደጀመርክ አስታውስ፣ በአንተ ስኬት የሚወዱህ ሁሉ ምን ያህል እንደሚረኩ አትርሳ, ጠላቶች ያንተን ውድቀት እየተጠባበቁ ያሉ አላልኩም ነበር ሊሉ የተዘጋጁም አሉ! ወዳጄ ጠንክረህ መቀጠል መቀጣጠል ብቻ ነው ምርጫህ!

ውብ ምሽት ተመኘን🙏
@manyazewaleshetu

Like
Comment
Share
Bezawit Tadessse
Bezawit Tadessse  Repost a  post
3 yrs

ቀሽት

???  ??? ???
??? ??? ???
3 yrs

#telegraph
https://telegraph.com ሊንኩን እየነካችሁ join በሉ 🙏🏿🙏🏿🙏🏾#friendtok አብረን እአስድግ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

Imdalkachew zenebe
ከፖሎቲካ ንክኪ የራቀ... ከበሄር የራቅ ንፁ አትዮጵያዊ ...ለኛ ትምርት ትሆናልክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍😍

image
Like
Comment
avatar

??? ??? ???

ልክ ነሽ ውዴ 🙏🏾🙏🏾😍😍😍
Like
· Reply · 1668008649

Delete Comment

Are you sure that you want to delete this comment ?

Bezawit Tadessse
Bezawit Tadessse  Repost a  post
3 yrs

ቦታዎችን ስጥ

MEKURIA GIRMA
MEKURIA GIRMA
3 yrs

በኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን ሀገር በቀል twitter ድህረ ገፅ ዌብ ሳይቱን በመቀላቀል ብቻ የበኩሉዎን አስተዎጾ ያበርክቱ
👉 https://telegraph.com.et/

image
Like
Comment
Load more posts

Unfriend

Are you sure you want to unfriend?

Report this User

Edit Offer

Add tier








Select an image
Delete your tier
Are you sure you want to delete this tier?

Reviews

Pay By Wallet

Add New Address

Delete your address

Are you sure you want to delete this address?

Payment Alert

You are about to purchase the items, do you want to proceed?

Request a Refund